እኛ ለኛ እንድረስ

Organization Image

A nonprofit fundraiser supporting

Wonfel Aid Inc
Fundraiser image

በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖቻችን ተደራሽ የሚሆን አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ እኛ ለእኛ እንድረስ በሚል መርህ ድጋፍ የሚደረግ የገቢ ማሰባቢያ

$21,196

raised by 24 people

$100,000 goal

አገዛዙ ንጹሃን አማራዎችን ህይወት በድሮን እና ከባድ መሳሪያ ያለምንም ርህራሔ በመቅጠፍ ፣ነዋሪዎችን በማፈናቀል፣

ንብረት በማውደምና ፣
የአርሶ አደሩን ወገናችንን የደረሰ ሰብል በማሳው ላይ እና ታጭዶ የተከመረውን በማቃጠል ድርጊት ላይ በመጠመዱ ደጉ ማህበረሰባችን ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዲወድቅ ተደርጓል። 

ዚህ ሁኔታ ለተጎዱ ወገኖቻችን ተደራሽ የሚሆን አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ እኛ ለእኛ እንድረስ በሚል መርህ በወንፈል ተራድኦ በኩል በማሰባሰብ ላይ እንገኛለን።


ስለዚህ እርስዎም ወገናችን ያለበትን አጠቃላይ አደጋ ከግምት ውስጥ በማስገባት የበኩልዎን ድጋፍ ያደርጉ ዘንድ  በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን። 



Giving Activity

Comments

Log in to leave a comment. Log in