ለወገን እንደረስ

Organization Image

A nonprofit fundraiser supporting

Wonfel Aid Inc
Fundraiser image

የሎስ አንጅለስ አማራ ማህበር በጦርነቱ ለተጎዱ አካባቢዎች ቁሳዊ ድጋፍ ለማደረግ የሚደረግ የገቢ ማሰባቢያ ነው።

$4,104

raised by 2 people

$1,000,000 goal

በቅድምያ የከበረ ሰላምታ እናቀርባለን!

እንደምታዉቁት የአማራ ህዝብ በማንነቱ ተለይቶ ለሃምሳ አመት ሲጣቃ ቆይቶል፠ለአለፈዉ አምሰት አመት ደግሞ የወያኔን  አላማ ያአሰቀጠለዉ ቡድን ወያኔ ከአደረገዉ በእጥፍ አማራ ላይ ግፍ እየሰራ ነዉ፠  ከወለጋ እና ከቤኒሻንግል ተፈናቅለዉ በአሰቸጋሪ ሁኔታ ላይ ካሉት አማሮች በተጨማሪ : ክልል ተብሎ በተሰጠዉ ቦታም ቢሆን  ጦርነት ታዉጆበት በሰማይም በምድርም  እየተደበደበ በመሆኑ: ህዝቡ ቄየዉን ጥሎ  ወደገጠር በመሰደድ ላይ ሰለሆነ በተለይ ደግሞ ህጻናት እና አሮጊቶች  የተለያዩ ችግሮች እየገጠማቸዉ  ሰለሆነ ሁሉም አይነት እርዳታ ፈላጊ ሆኖዋል፠ ለወገን ደራሸ ወገን በመሆኑ እንደሁልግዜዉ ለወገናአቹህ  ድጋፍ እንድታደርጉ በማራዉ ወገናአቹሁ  ሥም እንጠይቃለን፠ እርዳታቹህ ከታች ባሰቀመጥነዉ የመክፈያ መንገዶች መጠቀም ትችላላቹህ፠ ለምታደርጉት ያልተቆረጠ እርዳታ በሎሰ አንጀለሰ የአማራ መሐበር ሰም  እናመሰግናለን! ወገን ለወገኑ የመድረሰ ኢትዮጵያዊ እሴታአችን ለዘላለም ይኑር!

This fundraiser supports

organization image

Wonfel Aid Inc

Organized By Yodit Woubeshet

Giving Activity

Comments

Log in to leave a comment. Log in